Beka እኔ መሮኛል ቤተሰብ... ህዎቴ መስመር ልይዝልኝ አልቻለም በጣምምምም chegrognal... ጨንቆኛል... Hiwot ምርርር ብሎኛል ezih alem lay bichegnient betamm መጥፎ ነገር nw. መኖር asteltognal beka ተስፋ መቁረጥ ምን እንደሆነ ahun eyegebagn nw... Sew ሞልቶ Sew ጠፋ ካለሁበት ye hiwot restriction መውጣት alchalkum beka መሮኛል.. የሆነ ነገር በሉኝ በቃ.. ወንዶች እንዴ ወንድም ሁኑልኝ ሴቶች ደሞ እንዴ እህት ምከሩኝ just yehone advise situgn
Mar 15, 2024my advice is that u change your user name.... christian☺️...or BE A CHRISTIAN.
Mar 16, 2024