#other
ሰላም፤ ሚዛን ቴፒ አካባቢ ያላችሁ ሰዎች ወይም ለስራ የምትመላለሱ ሰዎች ካላችሁ... ከአዲስ አበባ ለስራ ወደ ሚዛን ልንሄድ ነበር፤መንገዱ ሰላም ነው? የሚያሰጋ ነገርስ ይኖር ይሆን? እባካችሁ ትክክለኛ መረጃ ስጡኝ
Mar 15, 20241 engagements
ሰላም፤ ሚዛን ቴፒ አካባቢ ያላችሁ ሰዎች ወይም ለስራ የምትመላለሱ ሰዎች ካላችሁ... ከአዲስ አበባ ለስራ ወደ ሚዛን ልንሄድ ነበር፤መንገዱ ሰላም ነው? የሚያሰጋ ነገርስ ይኖር ይሆን? እባካችሁ ትክክለኛ መረጃ ስጡኝ
Mar 15, 2024ሰላም ነው ምንም የሚያሰጋ ነገር የለም
Mar 16, 2024