Hey there 👋 selm 22 amete nw natnael ebalalw ke elementary eske high-school bilom eske university ke bizu setoch ye ayn fikr yizongal gn andachewnm awrche alakm maninm ye fikir tiyake teyike alakim mnm aynetm date wetiche alakim even enesu sikerbung betezewawari erikachewalw ke guadengoche ga sinawera erasu aymnungim eyekeledku nw mimeslachw. so ene bicha negn bendezi aynet huneta wast yalehut weys? Ena demo yetesasate mesmer ly neng weyis adelehum please honestly tell me something with open mind thanks? @Nathinaell
Mar 15, 2024አትጨነቅ አብዛኛው ኢንትሮቨርት እንዲህ ነው ያው ሁሉም ግዜው ሲደርስ የጎን ክፋዩን ያገኛል ያኔ ኦረዲ ዌል ማቹርድ ኢነፍ ስለምትሆን ለአንተም ለሪሌሽኑም ግንባታ አሸወይና ይሆናልስለዚህ ፎከስ ማድረግ ያለብህ ራስህ ላይ ነው ... በቅድሚያ ራስህን አጎልብት በኢኮኖሚም በማይንድ ሴትም በፊዚካልም ከዛ መሰረትህን በደንብ ስታጠነክረው ምንም ቢከሰት ኮንፊደንት ስለምትሆን ኢንትሮቨርት ብትሆን ራሱ ፎከስድ ትሆናለህ ስለዚህ ግዜህን ፒር ፕሬዠሩ ላይ አታተኩር .. ደሞ አይኑካ ሁሉ ያንተ አይደለም በዛ ላይ በ22 አመትህ በዜሮ ካፒታል ጠብሰህ እስከ 30 አመትህ ድረስ ልትነፍሩ ነው ወንድሜ 😅😅 ስለዚህ በት በቱ ላይ አተኩር ሌላው ይደርሳል
Mar 16, 2024