AshHeron88143
#health
Selam endet nachu እኔ ምለው አንድ ሰው ዝም ብሎ ሊጨንቀው ይችላል ምንም ሀሳብ የለብኝም ዝም ብሎ አይምሮዬን ክብድ ይለኛል እና ሳጣራ ግን ጭንቀት አይደለም ውጥረት ወይም(anxiety) የሚባለው ነገር ነው እና ይሄ ነገር ምንድነው በምን ምክንያት ነው ሚመጣው መፍትሄውስ 🙏🙏 please
Mar 15, 20244 engagements
Selam endet nachu እኔ ምለው አንድ ሰው ዝም ብሎ ሊጨንቀው ይችላል ምንም ሀሳብ የለብኝም ዝም ብሎ አይምሮዬን ክብድ ይለኛል እና ሳጣራ ግን ጭንቀት አይደለም ውጥረት ወይም(anxiety) የሚባለው ነገር ነው እና ይሄ ነገር ምንድነው በምን ምክንያት ነው ሚመጣው መፍትሄውስ 🙏🙏 please
Mar 15, 2024ምን አልባት ከኔ ልምድ ልንገርህ ምንም ሚያስጨንቅ ነገር ሳይፈጠር ምንም ነገር ሳይኖር ድንገት መጨናነቅ እጀምራለሁ ሆድ ቁርጠት እና ጨጓራ ህመም እስኪጀምረኝ ድረስ ማለት ነው ቀናት ሊቆይ ይችላል ከዛ ግን የሆነ ነገር ሲፈጠር ይቀለኛል ሁሌም የማያስጨንቅ ነገር መስሎህ ግን ውስጥህ ይረበሽና ከዛ መልካም ነገር ሲፈጠር በዛ ምክንያት እንደተጨነክ ይገባሀል እንዴት ላስረዳህ ላይገባህ ይችላል እኔ አልፎ አልፎ ግን ያጋጥመኛል
Mar 16, 2024Can U read english? Minebeb mesaf lstk
Mar 16, 2024ስራ ፈት ከሆንክ ብቻ ነው ይሄ በሽታ ሊፈጠር የሚችለው መፍትሄው ቀላል ነው እራስህን ቢዚ አድርግ በስራ ወይ በንባብ
Mar 16, 2024ባድ ስፒሪት ወይም አጋንንት ይባላል .. መፍትሄው ፀሎት እና ፀበል ነው
Mar 16, 2024