#relationships
ሰላም ጥያቄ ነበረኝ ጓደኛ ነበረቺኝ አና ቤተሰብም ነን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኔ ፍላጎት ወደ ሌላ ነገር እየተለወጠ ነው የሷም እንደዛው የምናወራው ነገር ማለት ቀን በቀን መደዋወል በቃ ከጓደኝነት ከፍ እያለ ነው እና ቤተሰብነታችን ደሞ የኔ የአጎቴ ልጅ ሚስት እህት ነች አና ችግር አለው ማለት ወደ relationship ብንቀይረው ወይስ በጓደኝነት እንቀጥል ?
Mar 15, 20245 engagements