Nahom1967
#other
ሰላም ሰወች እንዴት ናቹ ጥያቄ በ ሳይክል ዴሊቨሪ ምናምን ምሰሩ ሰወች ሰሞኑን Tiktok ላይ ፈረሰኛ ዴሊቨሪ መታቹ ተመዝገቡ ሳይክል ችሎታ ያላቹ ምናምን ሲሉ አይቼ ተመዝግቤ ልጀምር ነበር እና ስራው እንዴት ነው 1.ጥሩ ክፍያ አለው? 2.ሳይክል በጣም ችሎታ ያስፈልጋል 3.ቦታ ምናምን ማነው ሚመድባቹ እንዴት ነው ምታውቁት ማፕ ምናምን አለ ወይስ አመሰግናለው
Mar 15, 20241 engagements