Orthodox tewahdo church ማለት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመሰረታት ከሐዋርያት ወደ ደቀመዝሙራን ከዛ ወደ ሊቃውንት ብላ አሁን ድረስ ስርዓትን አስተምሮን ጠብቃ የኖረች ቤተክርስቲያን ነች .:: ahun ethiopia ባህል ስርዓት ታሪክ የእርሳ ብቻ ነው መሰረት እሳ ብቻ ናት ትምህርት ሳይኖር ትምህር ሚንስትር ሁና ያገለገለች መሀይምነት ይቅር ብላ ፊደልን ቁጥርን ቀርፃ ያስተማረች ጤና ሚንስትር ሳይኖር በፀበላ የፈወሰች ... ህገ-መንግስት ሳይኖር እስከ ኃይለ ስላሴ ድረስ መፅሀፍ አንቀጾች አዘጋጅታ መንግሥትን የመሰረተች ብቻ የሁሉም ባለቤት እናት እና ሀገር የሆነች ቤተክርስቲያን ነች በቅዳሴዋ አምላኩዋን ጌታዋን መድኃኒቱአን ዘላለም የምትዘክር ነች :: ከብዙ ጥቂቱ ይች ናት
Mar 15, 2024