#technology
ሰላም ሰዎች ዛሬ ወደ ቴሌብር ብር transfer አድርጌ ነበር ግን tele birr acount ባልከፈትኩበት ሲም ነበር የላኩት በስተት እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ መላ በሉኝ እስቲ ጨንቆኛል ወገን
Mar 15, 20242 engagements
ሰላም ሰዎች ዛሬ ወደ ቴሌብር ብር transfer አድርጌ ነበር ግን tele birr acount ባልከፈትኩበት ሲም ነበር የላኩት በስተት እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ መላ በሉኝ እስቲ ጨንቆኛል ወገን
Mar 15, 2024Ere menm chegr yelewum eko bro/sis Register argesh metekem nw beka birru yetim ayhedim
Mar 15, 2024First check that the transfer is done If done do open telebirr on the sim Then check your amount if there is no money then again ask 127
Mar 15, 2024