#personal
ሰላም ሰዎች 🙌አስቸኳይ ነው pls እህቴ online passport ቀጠሮ ኣሲዛ የቀጠሮ ቀን አሻራ መስጫ ቀን document ሳታሟላ ቀርታ ተመለሰች እና አሁን መፍትሄው ምንድን ነው ድጋሚ ትከፍላለች ወይስ ሌላ አማራጭ አለ እባካችሁ የምታቁ ካላችሁ ተባበሩኝ ስለት ብብራችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ🙏
Mar 14, 20243 engagements
ሰላም ሰዎች 🙌አስቸኳይ ነው pls እህቴ online passport ቀጠሮ ኣሲዛ የቀጠሮ ቀን አሻራ መስጫ ቀን document ሳታሟላ ቀርታ ተመለሰች እና አሁን መፍትሄው ምንድን ነው ድጋሚ ትከፍላለች ወይስ ሌላ አማራጭ አለ እባካችሁ የምታቁ ካላችሁ ተባበሩኝ ስለት ብብራችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ🙏
Mar 14, 2024Kdame yiseralu ketro lalefebachew 1000 kitat keflesh
Mar 14, 2024