#other
እልልታ የሚባለው ኤጀንሲ ስራ አጦችን በሴልስ አሰልጥኖ በነፃ የሚያስቀጥረው..እንዴት ነው? ከዚህ በፊት ሰልጥናችሁ የምታውቁ ሰዎች አላችሁ? ስለ ኤጀንሲው ብትነግሩኝ..የሚያስቀጥረው አሪፍ ቦታ ነው?? ስልጠናውስ የሚጠቅም ነው? ስንቀጠርስ ገንዘብ በምን መልኩ ያገኛል? መቼም በጎ ፍቃደኛ አይሆንም አይደል??
Mar 14, 20240 engagements

Mar 14, 2024