Eyetsomku nbr Reschew Wetet tetaw so leman nw manager yalebgn? lesgam lenefsm salon mekrete nw beka
Mar 13, 2024(1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕ. 2) ---------- 1፤ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። 2፤ እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ። Jesus is the only cleaner
Mar 14, 2024