#business
እንዴት ነው የመፅሀፍ ድርሰትን የሚገዛ ሰው ማግኘት የምችለው? ማለቴ ተፅፎ የተቀመጠ ግን ያልታተመ የመፅሀፍ ድርሰት ነው መሸጥ የፈለኩት እባካችሁን የምታውቁ ንገሩኝ።
Mar 13, 20241 engagements
እንዴት ነው የመፅሀፍ ድርሰትን የሚገዛ ሰው ማግኘት የምችለው? ማለቴ ተፅፎ የተቀመጠ ግን ያልታተመ የመፅሀፍ ድርሰት ነው መሸጥ የፈለኩት እባካችሁን የምታውቁ ንገሩኝ።
Mar 13, 2024ጥሩ ገምጋሚ ካገኘህ እና እንደምንም ማሳተም ከቻልክ አባክህ ...አትሽጠው
Mar 15, 2024