ሰላም ሰዎች እዚ አዲስ አበባ ዘመድ ጋር ነበር ያለውት እና ዘመዶቼ የምላቸው ሰዎች በጣም ተቀያየሩብኝ በቃ በግልፅ ሂድልን እያሉኝ ነው በአሽሙር ምናምን ይሰድቡኛል ምግብ ምናምን ወፍ ግን ጥዬ አንዳልወጣ ሰሞኑን ሁለት ስራ አግኝቻለው በቀን እና በማታ ሺፍት ስራውን ጥዬ ደሞ መሄድ አልችልም ይህን opportunity መቼም አላገኘውም ከዘመዶቼ ቤት ወጥቼ ተከራይቼ መኖር እፈልጋለው ግን እጄ ላይ አሁን ምንም የለም እና የመጀመሪያ ደመዝ ስቀበል የምሰጣቸው ብላቸው የቤት አከራዮች እሺ ይሉኛል ወይም እዚ ውስጥ የሚከራይ ቤቴ ያላቹ ተባበሩኝ🙏
Mar 12, 2024አሁን ባለህበት ኮንዲሽን ዘመዶችህ ላይ ሆነህ ለ1ወር መታገስ ሞክር ብሮ እስካሁን ቆይተህ የለ ጥርስህን ነክሰህ ፆሙን አስታከህ ቸርች አድራለሁ እያልክም ቢሆን ወር ሙላ እና የምትፈልገውን አሳካ
Mar 13, 2024