Ab_best35
#education
ሰላም ሰዎች እኔ ምን መሰላችሁ አሁን ላይ ፍሬሽማን ኮርስ በግል እየወሰድኩ ነው ከዚህ አመት በኋላ ፊልድ እመርጣለሁ እና ትምህርትቤቱ የሚያስተምርው ፊልድ ሁለት ብቻ ነው እሱም ማኔጅመንት እና አካውንቲንግ እኔ ከሁለቱ የቱን ብመርጥ ይሻለኛ ለወደፊት ለጥሩ ደሞዝ ለትርፍ ሰሃት ባንክ ቤት ምናምን ተቀጥሬ መስራት አልፈልግም
Mar 12, 20242 engagements