#business
Hi guys በአቢሲኒያ ባንክ አንድ 8ሺ መበደር ፈልጌ ነበር ሶስት ወር አልፎኛል አካውንቱን ከከፈትኩ ቆይ ለማበደር criteria አላቸው እንዴ? እና ደግሞ በምን ያህል ጊዜ ነው ብድሩን እንድከፍል የሚፈለገው ማለት የብድር አከፋፈሉ እንዴት ነው (ማለት እንደ ቴሌ ከተበደርኩ በኋላ ምናልባት ወደ አካውንቴ ብር ቢገባ ብሩን ይወስዱታል ? ወይስ እንዴት ነው ?? ምታቁ ከሆነ ነው እንድትመልሱልኝ ምፈልገው ካልተበደራቹ በግምት እንዳትመልሱልኝ 😁 ... Tnx 🙏
Mar 12, 20242 engagements