Hello iv just got confused with stg in the bible in the new testament there are like many Mary Ena the Mary in the“እነሆም በዚያች ከተማ ኃጢአተኛ የነበረች አንዲት ሴት፤ በፈሪሳዊው ቤት በማዕድ እንደ ተቀመጠ ባወቀች ጊዜ፥ ሽቱ የሞላበት የአልባስጥሮስ ቢልቃጥ አመጣች።” — ሉቃስ 7፥37 And the Mary in“ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ንጥር ወስዳ የኢየሱስን እግር ቀባች፤ በጠጕርዋም እግሩን አበሰች፤ ቤቱም ከናርዶስ ሽቱ ሞላ።” — ዮሐንስ 12፥3 verse are they the same or different
Mar 12, 2024ሁለት የተለያዩ ሴቶች ናቸው። • የመጀመርያው (ሉቃስ ላይ የተጻፈው) በአንድ ፈሪሳዊ ቤት የሆነ ነው። • ሁለተኛው ግን ኢየሱስ ከሞት ባስነሳው በአልዓዛር ቤት ውስጥ የማርታ እህት ማርያም ያደረገችው ነው። Plus ደግሞ የመጀመርያዋ ሴት የተጠቀመችው የአልባስጥሮስ ብልቃጥ ሽቶ ሲሆን ሁለተኛዋ ደግሞ የናርዶስ ሽቶ ነው። So they're different events.
Mar 13, 2024