ሰላም ሰዎች በዚህ ጊዜ university መሄድ ትክክለኛው ውሳኔ ይመስላቹሀል እኔ 12 ነኝ እኔ የተሳሳተ ውሳኔ ነው ብዬ ነው ማስበው ምክንያቱም - ለመማር ረጅም ጊዜ ይፈጃል ወርቃማውን የእድሜ ክፍል ማባከን ይመስለኛል በነዚያ ጊዜያት ትልልቅ ነገሮችን ማሳካት እንችላለን - እንደዚህ ሆኖ ተመርቆ በተመረቀበት አይሰራም ስራ የለም እሺ ስራ አገኘ እንበል በጣም በዝቅተኛ ደሞዝ ሌላም ብዙ ምክንያቶች አሉ እና እናንተስ ምን ትላላችሁ ሀሳቤን እንድቀይር ሊያረገኝ የሚችል ነገር ወይስ ትክክል ነኝ ሀሳባችሁን🙏
Mar 11, 2024Hulachenem eco weden adelem gn yeteshale mnelew Ena amarach seleliela nw plus demo family masedeset enfelegalen , and neger Teru nw ayedelem lemalet yalen amarach yewesenewal
Mar 12, 2024