ማነው እውነተኛ አምላክ ማንኛው ሀይማኖት ነው ትክክል? የሰውን ልጅ በሀይማኖት ጠፍንገው የያዙ 6000 በላይ አምላኮች አሉ። ሁሉም የያዘውን አምላክ የእኔ ብቻ ነው ትክክል ይላል። ባላየው ተስፋ(ምቹ ስፍራ ገነት) ተነድቶ በእነዛ አምላኮች እየተነዳ ነው። የሰው ልጅ ቆም ብሎ ማሰብ አለበት፤ ጦርነት ርሃብ ህመምና ችግርን ማስወገድ ከቻልን አምላኮቻችን አያስፈልጉንም ምክንያቱም ይህ አለም እነሱ በፈጠሩት ችግር ሲያስመርረን ነው ባላየንው ተስፋ ተስበን አምላክ እና ሀይማኖት ላይ የምንጣበቀው በእርግጥ እነሱን መቃወም አምላኮቻችንን ያስቆጣል ምድር ላይ መከራን ሊያቃጣ ይችላል ግን እመኑኝ የሰው ልጅ ያን መመከት የሚችልበትን ቴክኖሎጂ እየፈጠረ ነው። የወደፊት ጉዟችን በአምላኮቻችን ሳይሆን በራሳችን ነው መወሰን ያለበት But i believe there is Almighty creator of all things out there, and i will meet him in the after life. But believe me he is not your God. የእናንተ አምላክ ግን አይደለም
Mar 11, 2024Abet ewket. Ketgnaw ye osho book part yewesedshw brhan ena hlina lay may be meselegn. Zm blek be amlakk bnor yshalkal. Egnam 1 semon endi sikolan neber
Mar 11, 2024