#technology
ሰላም Am * ** graphic designer negn logo mnamn eseralehu minimalist behone aserar ሰው በቀላሉ እንዲረዳው አድርጌ ማለት ነው፡፡(ሳቢ በሆነመንገድ) ግን 😔 አንድም logo ሸጬ አላውቅም እሰራለሁ አስቀምጣለሁ ብዙ የሰራሆቸው ግን ከኔ ያልወጡ ሎጎዎች በጣም ብዙ ናቸው፡፡ እና አዚ ውስጥ graphic designer/logo maker የሆናችሁ እስቲ ልምዳችሁን አካፍሉኝ HOW? እንዴት ሎጎ የሚፈልግ ግለሰብ company ማግኘት እችላለሁ? more info @LijseyfeMD
Mar 09, 20245 engagements