ሰላም ውዶች🤚 #please😭😭 አሁን ያለሁት freshman AAIT ነው:: ገቢው እንዴት እንዳስጠላኝ አጠይቁኝ😐 እና ይህ ሴሚስተር እንዳለቀ ቢቻል social science የሚያስተምር ጊቢ ባይቻል ደግሞ CNS(4kilo) ለstatistics እንዴት መቀየር እችላለሁ🙏 በፈጠራችሁ መልሱልኝ ሕመም ውስጥ ነኝ😔
Mar 09, 2024Mnu new miyastelaw gibiw enem eko ketay sem 5kilo lemehbat neber hasabe😭😭
Mar 10, 2024