ሰላም guys እንዴት ናችሁ ዛሬ ለኔ አስፈላጊ ነገር ልጠይቃችሁ ነው #Architecture ተማሪ ነኝ እና PC 👩💻 ያስፈልገኛል So Gaming መሆን አለበት ለ rending ስለሚያስፈልግ እናም በጣም ውድ ነው😔 መግዛት አልቻልኩም አሁን ደግሞ ግዴታ ያስፈልገኛል🙏በርካሽ የት አገኛለሁ RTX የሆነ እና 6gb graphics እና በላይ ያለው? እና የሚሸጥልኝ ሰው ካለ Please support አድርጉኝ እጄ ላይ ትንሽ ገንዘብ ነው ያለው 60k
Mar 08, 2024አረ ብዙ መላ ማፈሻ ቢዝነሶች አሉ ብሮ ለምሳሌ የግል ትምህርት ቤት መክፈት ከምታስበው በላይ አዋጭ ነው look አዲስ ገቢዎች ያሉበት ወይንም ብዙም ትምህርት ቤቶች የሌሉበት ኮንዴሚኒየም ፈልግ በተቻለህ አቅም ሌሎች መንደር ቢኖሩትም ጥሩ ነው ከዛ ትምህርት ቤቱን በመዋለ ህፃናት ደረጃ ከፍተህ ዋጋውን ከ2500 በላይ ማድረግ ነው believe me የኮንዶሚኒየም ሰው ሲበዛ ሳክሰኛ ብሎም ብር ያለው ነው የሀያ ሚልየን ብር መኪና ይዞ በኪራይ ቤት ሲኖር አጥቶ አይምሰልህ mobility ፈልጎ ነው🙏
Mar 09, 2024