#other
የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወደ ውጪ ሀገር ሰራተኛ እየላክን እያሉ ነው እኔ አሻራ ሰጥቻለሁ ግን ምንም አልተደወለልኝም ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ?
Mar 08, 20243 engagements
የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወደ ውጪ ሀገር ሰራተኛ እየላክን እያሉ ነው እኔ አሻራ ሰጥቻለሁ ግን ምንም አልተደወለልኝም ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ?
Mar 08, 2024ተደውሎ አይደለም የምትጠራው i think announcement ይሰጣሉ ። ነገር ግን currently ወንዶችንም እየላክን ነው ብለዋል ግን ወፍ ማንንም አላኩም አዲስ ነገር ካለ social media accountachew lay post slemiyaregu tg, fb, tiktok, linkedIn & websitachew ላይ ተከታተል ።
Mar 09, 2024Ashara wereda hedn nw misetew
Mar 09, 2024በህጋዊ መንገድ በ 2 ቀን ብቻ #አስቸኳይ_ፓስፖርት እናወጣለን ልብ ይበሉ ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ የለውም በ 2 ቀን ብቻ ትክክለኛ ፈላጊ የሆናቱ በ @Eluuuu12 መልዕክት ያስቀምጡልን
Mar 09, 2024