MauveSloth15156
#technology
#technology selam ሰዎች ምን እንደተፈጠረ ሳላውቅ ቴሌ የሞላሁትን ብር ይቆርጡብኛል ማለት ጭራሽ አያስቀሩልኝም ምንም አይነት የተለየ አገልግሎት አልጠቀምም እንደ 822 ምናምን ያሉትን ለየትኛውም መልእክት OK ብዬ አልመለስኩም ግን ለምሳሌ ካርድ ሞልቼ ጥቅል GIFT ልኬ ተመልሼ ባላንሴን ሳየው 25ETB ይቀራል። ዳታ ሳላበራ፣ሳልደውል፣መልክት ሳልክ በንጋታው 1.00 ሆኖ ይጠብቀኛል ???? What happen guys tell me
Mar 07, 20244 engagements