ፍቅረኛ አለችኝ እና ብዙ ጊዜ ስጦታ ምሰጣት ለእናቴ ነው እና እሷ እሄን ነገር አሎደደችልኝም ለኔስ ትለኛለች ለእሷ የሆነ ነገር ስሰጣት ለእናትክ ምትሰጣትን ስጦታ ነው ምፈልገው ትለኛለች እሄን ማድረግ አልችልም አልኳት እሄው ከደወለች ሳምንት ሆናት ስደውልም አታነሳም ምን ማድረግ አለብኝ😒
Mar 07, 2024ተዋት ! ጭራሽ ከእናትህ ጋራ ራሷን ታስተካክላለች ! ትቅርብኽ ። እንዴት እንዴት ነው የጠገቡት ሴቶቹ 🤔 እኔን እንዲኽ ብትለኝ ኹለተኛ እንድትል እንኳን ዕድል አልሰጣትም ነበረ ።
Mar 08, 2024