I'm so depressed, I've given up on almost everything, I'm scared of everything, I don't want to live, I just think about killing myself all the time. If I don't need psychotherapy, if I continue like this, I'm going crazy, I'm confused, I'm scared. And maybe those of you who have Patience ትግስት ዋልተንጉስ phone number, join me. Thank you
Mar 06, 2024ምንድነው ልጆች ግን ይህን አይነት ጉዳይ እንደቀልድም እንደምርም ምታንፀባርቁት ... ኧረ ተዉ አትልፈስፈሱ ወገን በጣም እያዘንኩ ነው በእሳቤያችሁ ከምር እኔ እንደማዝነው ወላጅ እናት አባታችሁ በ10X እንደሚያዝኑ አትጠርጥሩ ... አስባችሁታል ከመሀፀን ለማስፈንጠር የከፈሉትን ስቃይ ከዛም አልፎ ከዳዴ እስከ ቆማችሁ ለመሄድ በጉጉት የተማፀኑትን .. አፋችሁንስ ለመፍታት የተሰቃዩትን እልህ አስጨራሽ ትግል...? እስኪ እነዚህን እንኳን ሞክሩት በአንድ የተወለደ ጨቅላ ላይ(ካን ዩ አቺቭ ኢት?) በእርግጠኝነት እንኳን ይሄንን አንድ የዶሮ እንቀላልን ለ90 ቀናት በየሄዳችሁበት መንከባከብ አትችሉም ምድረ ልፍስፍሳን.. እንችላለን ካላችሁ ካልክ( አሳየየን ለ90ቀን ቆይታህን እየፖሰትክ)
Mar 07, 2024