ስሙኝ እማ guys የሆነ ልጅ ነበረ እና የሆነ course አብረን የምንማረው ነበረ። እና የሰላምታ ያህል እንግባባለን አለቀ። እና የወደድኩት መስሎኝ ነበር። ቀን ማታ ስለሱ ነበረ ማስበው። እና courseኡን ጨርሰን ተለያየን። ያኔ ለትንሽ ጊዜ አስቤው ረሳሁት። እና ከ3ወር በኋላ በሌላ course ተገናኘን። እና አሁንም ቀን ማታ ስለሱ ማሰብ ጀመርኩኝ። is it normal ምንድነው ጉዱ🙄
Mar 06, 2024Courseu esu new ende 😂😂😂
Mar 07, 2024