እኔ የጊቢ ተማሪ ነኝ ሲኒየር ተማሪ ነኝ አንዲት አዲስ ገቢ( ፍሬሽ) ልጅ አይቼ ትምህርቴ ላይ ትኩረት ማድረግ አቅቶኛል ... በስልክ አላወራ አለችኝ በአካል ፈራሁ መላ በሉኝ
Mar 06, 2024Keep ur 👁️eye on the ball ⚽! ቶሎ ካልፈታካት እና ትኩረትክን Short term goal ላይ ካላደረክ ሟች ነህ! U have to be professional first! ደግሞ እኮ ከሷ የበለጡ ቆንጆ እንዳሉም አስብ! ያለሷ ቆንጆ የለም ብለክ ካመንክ እደግመዋለሁ ሟች ነህ!
Mar 07, 2024