Guys ... help your sister outt Am 1st student...ያለሁበት university 🙄aastu ከ engineering እና applied ውጪ ምንም የለውም...እንደማንኛውም ተማሪ Sw መግባት አስቤ ነበር ግን 2nd sem physics and entrance exam የሚያግዙኝ መስሎ አይሰማኝም እሱ ካልተሳካ ደሞ the pre engineering hell will be waiting for me እሱ እንዲፈጠር ደሞ አልፈልግም እና በመጨረሻም በቃ Biotech(applied) ልማር ወሰንኩ...sw ድሮም interestu ሆነ ፍላጎት የለኝም እንደማንኛውም ሰው salary ፍለጋ ነው እንጂ... እና Bio tech የሚማሩ ተማሪዎች ደሞ ድምፃቸው ጠፋብኝ 👀 like ሌሎች ናቸው ስለ fieldu bad luck,waste of time የሚያወሩት እንጂ ማንም defend ሲያረገው አላይም... do u guys think am risking 4 አመቴን ለማልሰራበት ፊልድ? potential አለኝ ig ብጠቀምበት ጥሩ ውጤት አመጣለው ብያለው እሱ ባይጠቅምም ብቻ i will do anything to get my self a job(ራሴን እስክችል)...i will even try for scholarship ምናምን ብያለው እና ውሳኔዬ ጥሩ ነዋ?..ያለፋችሁበት ብትሆኑ ይመረጣል ግን any one pls say stn 🙂
Mar 06, 2024why don't you try pre to join electrical engineering cause it has a computer stream, the thing you are interested with like code mnamn. if i were you, i would rather choose to try than decide to stop by looking far away. just at least try. btw good luck with your final exam!!
Mar 06, 2024