Murder64
#other
ሰላም ቤተሰብ እስቲ መልሳችሁን ባጭሩ ሳታንዛዙ መልስ ለመስጠት ሞክሩ ..... አብዛኞቹ ሀገራት ላይ ኢትዮጵያ ጨምሮ ፖሊሶች አደጋ ላይ መሆናችንን እየነገርናቸው ጉዳዩ ከተዘጋ በኋላ የሚመጡት ኢሄ ነገር indian ፊልም ላይ ብቻ ይመስለኝ ነበር ግን ያጋጠመው አለ? ሌላው ጥያቄ የትኛው ገፅ ቢጠፋባቸው ነው ተመሳሳይ የሆኑት🤔
Mar 05, 20240 engagements

Mar 05, 2024