እኔ ምለው ወላይታ ,አገው ,ሲዳማ ምናምን ባህላዊ ሚመስለው ልብሳቸውን በዘመናዊ ሲለብሱ ምንም አይባልም እንድ ሰው ግን የኦሮሞ የገዳ ልብስ በዘምናዊ ለብሶ ፕሮግራም ላይ ሲሄድ ዘረኛ , ምናምን ይባላል . ልክ ይመስላቹሃል ? እኔ ለአድዋ በአል ዘንጬ ስሄድ እንደዚያ ተባልኩ even ኦሮምኛ አልችልም ልብሱ ስለሚያምር like ጀነራል ምናምን ስለሚያስመስል ነው የገዛሁት ? ምን አጠፉው ? ከንባታ , ዶርዜ , አማራ ምናምን ባህል ሚለብሱትን ላሽ ብለው እኔን ክውው. እንደኔ እየዘቀጥን ይመስለኛል እናንተስ?
Mar 04, 2024Ante lebsun telale,,,, oromegna yawera hula zeregna memeslew bzhu alle
Mar 04, 2024