#politics እባካችሁ የ ምታስቡት ንገሩኝ my boyfriend in the middle of our chat he told me that my ethnic group deserve to die ...i mean know a day i found many people around me think like that but i never thought he will think that way he just didn't think twice eko we have been together almost 7 year guys i just don't no wht to do I mean how could we become like this ....the hate we give for each other ... No one deserve to die eko
Mar 03, 2024በፍቅር ውስጥም😕 እነደዚህ ካለ በጣም ከባድ ነው ...ባልና ሚስት ኮ ሲጋቡ ቤተሰብም ይጋባል.🤔.ማለት ያንቺ ቤተሰብ ከሱ ቤተሰብ ጋር ይሄ ልጅ ካገባሽ በኋላ ያንችን ቤተሰብ ያንችን ዘመዶች እንዴት ነው የሚያያቸው..!?it's danger ..🙂እኔ የ ጎጃም ልጅ ነኝ 👧ፍቅረኛየ ደግሞ የ ወለጋ ልጅ ነች 3 👧❤️👨አመት ከ ግማሽ ምናምን ሆኖናል በዚህ ጉዳይ ግን ብዙ ጊዜ ተነጋግረናል ...አንዳችን እንኳን ዘረኛ ብንሆን ፍቅራችንን እንደምናጣው ተረድተናል ..ዘረኝነት ሀሳብ ባገኝባት እንደምለያት ነግሬያታለሁ ከሁሉም በፊት ግን በጣም እንነጋገራለን እኔም ከተሳሳትኩ ታርመኛለች ለሷም እኔ በተመሳሳይ... ⚠️ዘረኝነት ፍቅር መካከል ግርግዳ ነው እሱን ማፍረስ ካልቻላቹ መቀጠል አአትችሉም...በግልጽ አናግሪው ከ ንግግራችሁ ይህን መረዳት አለብሽ...የራሱን እንደሚወድድና ያንቺን ደግሞ እንደሚያከብር እንደማይጠላ...ካልሆነ ብትለያዩ እመክርሻለሁ✅
Mar 05, 2024