DuskParrot26108.5
#other
Hi. እኔ ምለው ትራፊኮች እግረኞችን መቅጣት ጀመሩ ሲባል ሰምቼ ነበርና ምን አይነት ጥፋት አጥፍተው ነው ማለቴ ከተፈቀደው ፍጥነት በላይ ተራምደው ነው? ምልክት ሳያሳዩ አቅጣጫ ቀይረው ነው? ስልክ እያወሩ ተራምደው ነው? እግረኞችን ሊያስቀጡ የሚችሉ ነገሮች ምንድናቸው?
Mar 03, 202413 engagements
Hi. እኔ ምለው ትራፊኮች እግረኞችን መቅጣት ጀመሩ ሲባል ሰምቼ ነበርና ምን አይነት ጥፋት አጥፍተው ነው ማለቴ ከተፈቀደው ፍጥነት በላይ ተራምደው ነው? ምልክት ሳያሳዩ አቅጣጫ ቀይረው ነው? ስልክ እያወሩ ተራምደው ነው? እግረኞችን ሊያስቀጡ የሚችሉ ነገሮች ምንድናቸው?
Mar 03, 2024chama sayasru meramed yasketal
Mar 03, 2024ቀበቶ ሳይታጠቁ ጉዞ ጀምረው ነው
Mar 03, 2024Bergit sira layi alwalem gn miyasketawu 1,yeteleyaye kalsi chama 2,awura tatu kamelete 3,tirafic sishekil mayet enezi nachu yiketilal
Mar 03, 20241.gnaw gn fashion kehons hooo
Mar 03, 2024mehal asphalt lay masnetes aychalm
Mar 03, 2024Earphone or headset or whatever using that while you’re on the road yasketal
Mar 03, 2024Arenguade berto menged lay zew blo megbat
Mar 03, 2024ከ15 አመት በታች የሆኑ ሕፃናት አስፖልት ብቻቸውን እንዲሻገሩ ማድረግ
Mar 03, 20241,ጥላ ዘርግቶ አስፓልት መሻገር
Mar 03, 2024ምሽቴን አበራህልኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Mar 03, 2024ጅንስ ሱሪ አርገህ ቀበቶ ካለረክ ያስቀጣል
Mar 03, 2024አልኮል ጠጥተው አስፓልት ተሻግረው😅
Mar 03, 2024አልኮል ጠርተው አስፓልት ተሻግረው😅
Mar 03, 2024