#religion
1 2 3 Guys laschgrachu oldest ethiopian orthodox bible be pdf esty yalew yeleklgn amesgnalew yaltebereze mibalewn
Mar 02, 202412 engagements
1 2 3 Guys laschgrachu oldest ethiopian orthodox bible be pdf esty yalew yeleklgn amesgnalew yaltebereze mibalewn
Mar 02, 2024የ1879 ዓ.ም. መጽሐፍ ቅዱስ
Mar 03, 2024Huh? Is there oldest and new?
Mar 03, 2024ያልተበረዘ የተበረዘ የሚባል ነገር የለም። መጽሐፍ ቅዱስ ከበፊቱ በተለየ ተተረጎመ ማለት Originalityው ተጣሰ ተናደ ማለት ሳይሆን የተተረጎመበት ቋንቋና ሌሎች ነገሮች ከበፊቱ የተለየ ሆኖ ተገኘ ነው። ለማንኛውም oldest ethiopian orthodox bible የሚባለው በ5ኛው ክፍለ ዘመን የተጻፈው የአባ ገሪማ ወንጌል ነው።
Mar 03, 2024