የሆነ ልጅ ተዋውቄ ነበር መንገድ ላይ እና ስልክ ምናምን ተቀብሎኝ ቻት እናደርጋለን አንዳንዴም እንደዋወላለን እና እኔ ወድጄዋለሁ ግን ሳወራው እንዴት ማውራት እንዳለብኝ ግራ ገባኝ ልኩራበት ወይስ open ሆኜ ካወራሁት ይንቀኛል? የሚለውን ነገር ስላላወኩ ነው እስቲ ልምድ ያላቹ ሀሳባቹን አጋሩኝ
Mar 02, 2024Setoch gn lemn endezi dedeb thonalachu beka atakabdu mewdedshn asayi esum kefelege ywedshal. Yemn kemer new mkemriw
Mar 02, 2024