ሰላም ቤተሰቦች እስቲ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ የአድዋን ድል አንስቶ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አለማንሳት ንፉግነቱ ነው ማለቴ በዝህ ጦርነት እንደ ጥምቀት የአራዳ ቅዱስ ጊዮርግስ ታቦት ከአ.አ ይዘው ሄደው አድዋ ላይ ወታደሮቹን ባርከው ያስጀመሩትም እነሱ ናቸው እንዲሁም ደግሞ ጦርነቱ ስካሄድ ካህናትና መርጌቶች ሰዓታት የተባለውን ጸሎት ከኃላ ሆነው ይጸልዩ እንደነበር ይታወቃል። እና በዝህ ጦርነት ድል ለኢትዮጽውያን እንድሆን ከኢትዮጽዊያን ጋር ቅዱስ ጊዮርግስ አንድ ላይ ከሰማይ ወርዶ ተዋግቷል ይባላል ። ይህ በስፋት የሚታወቅ ታርክ ነው ቴድ አፍሮም በዘፈኑ አንስቷል ። እና የኔ ጥያቄ አሁን አድዋ ነፃነቴ ከባርነት የዳንኩበት ክብሬ ብሎ ለሚያቅራራ ሰው ኦርቶዶክስን ማክበር እንዴት ይሳነዋል?? እስቲ መልሱልኝ ግራ ገብቶኝ እኮ ነው
Mar 01, 2024ግራ ሚያጋባው እንደውም፣ ጊዮርጊስ ወርዶ ተዋግቷል የሚለው ተረትክ ነው። ቴዲ አፍሮ ቢለውም ባይለውም ለውጥ የለውም፤ መጀመሪያ ይሄን ጠይቅ ወደሌላ ከመሄድህ በፊት። እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አይነት ተረት ሚያወሩ ሰዎች ያስጠሉኛል።
Mar 02, 2024