#religion ጥያቄዬምንመሰላቹበሙስሊምወንድሞቻችንአስተምህሮትአለምላይሁሉምሙስሊምእሚከተለዉ አንድ ቁርሀን እንዳለእናእንዳልተበረዘነዉየማቀዉግንወደክርስትናሀይማኖትስንመጣየሚከተሉትመፅሐፍቅዱስባለኝመረጃየተበረዘናከ200በላይየተለያየሀሳብያለዉነዉ እዉነተኛዉንለማወቅአስኪቸግርማለትነዉ።Soወደሎጂካልጥያቄዬስመጣሁለትሰወችአሉአንበልአንድሙስሊምአንድ ክርስቲያንየምድርህይወት አለምበቃወደፈጣሪልቅረብብለዉአሰቡ ወደ ፈጣሪለመቅረብምየምትረዳበገደልየተከበበችአንዲትቀጭንመንገድነበረችያዉሰይጣንየሰዉልጆችወደእግዚአብሄርመንግስትእንዳይሄዱየተቻለዉንይሞክራልእናምእነዚህሰዎችሄዱመጀመሪያክርስቲያኑሄደበጉዞዉምእጅግበጣምብዙፈተና ገጠመዉአለፈእናመንገዷላይ ወጥቶሊሄድወደመንገዷሲጓዝሰይጣን አይኑንጋረደዉእናአዙሪትለቀቀበትከተወሰኑሰዓታትበኋላሰዉየዉንየጋረደዉነገርለቀቀዉግንበሰዓቱአንድመንገድሳይሆንከ200በላይመንገድነበር የታየዉ።ወደሙስሊሙእንምጣበዛዉ ኘሮሰስአልፎየመጨረሻዉደረጃደረሰ አንዲትመንገድነዉያለዉስለዚህ በነፃነትሳይፈተንለመምረጥሳይቸግር ሳይጠራጠርሄደ ። እና ከጥያቄዬ ከተረዳችሁ መንገዶቹ መፅሐፍ ቅዱስ እና ቁርሀን ናቸዉ እና አንዱ ሙስሊም ጓደኛዬ የቁርሃን አለመበረዝ የእስልምና ሀይማኖትን ትክክለኝነት ያሳያል የመፅሐፍ ቅዱስ በዘ ፈቀደ መበረዙ ሀይማኖቱ ልክ እንዳልሆነ ያሳያል አለ ።እናንተ ምን ይመስላችኋል ? የቱ ነዉ ልክ ምክንያቱስ ከላይ በተሰጠዉ ሀሳብ ብቻ መልሱልኝ ? አመሰግናለሁ 🙏
Mar 01, 2024ቁርአን አለመበረዙ በራሱ እስልምናን ልክ አያደርገውም በዛ ላይ የክርስትናን ያክል ባይሆንም በእስልምና መሃልም ልዩነት አለ በውጪው አለም እርስበርስ እስከመጋደል ያደረሰ። በዛ ላይ እስልምና እንዳይበረዝ ያደረገው ትልቁ ምክንያት ከፍተኛ ቁጥጥር ስላለ ነው። በእስልምና ውስጥ አዲስ አስተምሮ ልዩ አመለካከት ማምጣት ማለት በሕይወትህ መጫወት ነው። የሙስሊም ሀገሮች ውስጥ ያለውን ጭቆና ማየት ትችላለህ። እስልምናን ልክ ነው ብለህ ከማመንህ በፊት ይህን አስብ 1. ፈጣሪ በሃይማኖት ስም ሌሎችን ጨምሮ ራስን መግደል እና ማሰቃየትን የሚደግፍ ይመስልሃል?(ጅሃድ) 2. ፈጣሪ የ7 አመትን ልጅ ማግባትን የሚፈቅድ ይመስልሃል(የነብዩ መሃመድ...) 3. ፈጣሪ እኔን የማይከተል ሰውን የገዛ ልጃቹም ቢሆን ግደሉ ሚል ይመስልሃል? 4. እኔን የማይከተሉ ቆሻሻ ስለሆኑ አጽዱዋቸው(ግደሉዋቸው)ሚል ይመስልሃል? እነዚህን basic የሞራል ጥያቄዎች የሚጥስ እምነት እንዴት ልክ ይሆናል?
Mar 02, 2024