I'm 22 ጉዐደኞቼ አንዲሁም ፍቅረኛዬ ብዬ ባሰብኩአቸው ሰዎች በጣም ተጎድቻለው አሁን ለይ ከሰው ጋር መነጋገርም ሆነ open መሆን አልፈልግም move on ማድረግ ከብዶኛል በዚ ምክንያት መስራት ያሉብኚን ስራዎች መስራት አልቻልኩም አቅም አጣው ራሴን አየጠላው ነው ምን ማድረግ ነው ያለብኝ በተለይ አዚህ ሁኔታ ለይ ያላችሁ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ 🙏🏽
Mar 01, 2024yetegodan lb bebres enmelsalen free sychatrist kasfelegesh Dm👍
Mar 02, 2024