ዩቱዩብ ለይ ኤፍታህ ብለህ ፈልግ ወይንም ኤፍታህ መዝሙር ቤት መምህር ተስፋዬ አበራ 0913311451 ብለህ በመደወል ማናገር ይቻላል ። ስልኩ ብዙውን ጊዜ ብዙ ሰው ስለሚደውል ይያዛል ወይንም ዝግ ይሆናል ግን የኦርቶዶክስ ፀሎት ቤት ከሆነ የፈለግከው እሱ የተሻለ እውቀት ስላለውና ስዕለ አድህኖዎችንም ስለሚስል መምህር ተስፋዬ ቢሰራልህ እላለሁ በተጨማሪም ሚያስተምርህ ነገር አለ ካገኘኸው ጠይቀው።
Mar 01, 2024