Hey fam....ye univ temari negn 2nd year ena ye gbi ngr endasebkut alhonelegnm....malet betam mechenek abezalew tension yiyizegnal . Kezi befit endezi alneberkum nbr .....manebewun ngr tikuret setche kemanbeb yilk betam slemchenek beka wutete eyewerede nw ena beka chenekegn.. amakrugn😔😔
Feb 29, 2024Dear Sis በቅድሚያ እስቲ ለጭንቀት የዳረጉሽን ነገሮች ወረቀት አውጪ እና ዘርዝሪያቸው.... በእርግጠኝነት የሚያስጨንቁሽ ጉዳዮች ጥቂት እና አንዳንዶቹም ምክንያት የሌላቸው ናቸው ስለዚህ በተቻለሽ መጠን ወደ ፈጣሪሽ ይበልጥ ለመቅረብ ሞክሪ ማለት ቤተ-ክርስቲያን መሄድ, ጸሎት መጸለይ ,ግቢ ጉባኤ መሳተፍን አዘውትሪ ከዛም ባሻገር ደሞ አእምሮሽን የሚያረጋጉ መዝሙራትን አዳምጪ
Mar 01, 2024