ዝምተኛ ነኝ ወሬ አወራር ሁሉ አልችልበትም እና ፍቅረኛ አለችኝ ስንገናኝ የማወራት ነገር ጭንቅ ይለኛል ቆይ ምን ላውራት? ሴቶች ቀልደኛ እና የሆነ ታሪክ የሚነግራቸው ወንድ እንደሚወዱ አቃለሁ እስኪ ኮመንት ላይ እያንዳንዳችሁ ፍቅረኛዬ ጋር ስሆን ፈታ እንድትል የማወራት ቀልድ ጻፉልኝ ወይም መጽሀፍ ፣ቻናል ካለም አስቀምጡልኝ
Feb 29, 2024እንዲ በላት ሰማይ ላይ ጨው ቀና ብላ ስታይ አይሮፕላን ፈጨው በላት ወይም እግርሽ ላይ አበባ ዝቅ ስትል የመርካቶ ሌባ በላት 😁😁
Feb 29, 2024