ሰላም ቤተሰቦች ግራ ገብቶኝ ነው ስልክ ምናምን ኤሌክትሮኒክስ ከበፊትም ጀምሮ ጥሩ ሆቢ አለኝ , በፎቶግራፍ,ግራፊክስ ምናምን ላይም ሰራለው ,... sales and marketing ተምሪያለው Human Resources management ተምሪያለው በትምህርትም ጎበዝ የምባል ልጅ ነኝ ግን አሁን ላይ ብር ያስፈልገኛል በየትኛው ብጠንክር ያዋጣኛል ሆቢዬ ግራ ገባኝ እስኪ ምከሩኝ ምን ላድርግ ???? Please
Feb 27, 2024wow tbh bzu skill nw yaleh/ yalesh ene endemimeslegn at the same time 2 or more skills abro mehed ychlalu like if you can get hired with human resources management, you can do online jobs with sales and marketing..... I hope this is helpful
Feb 28, 2024