#business
ሰላም ብር mebeder ፈልጌ ነበር እና አዲስ አበባ ውስጥ በ ተመጣጣኝ ወለድ የሚያበድሩ tekuwamat ካሉ tekumugne aschekuay ነዉ.( + መስፈርታቸው ) ማንኛውም tkoma እና ሃሳብ እቀበላለሁ የምታውቁትን ሁሉ ንገሩኝ አመሰግናለሁ 🙏
Feb 27, 20246 engagements
ሰላም ብር mebeder ፈልጌ ነበር እና አዲስ አበባ ውስጥ በ ተመጣጣኝ ወለድ የሚያበድሩ tekuwamat ካሉ tekumugne aschekuay ነዉ.( + መስፈርታቸው ) ማንኛውም tkoma እና ሃሳብ እቀበላለሁ የምታውቁትን ሁሉ ንገሩኝ አመሰግናለሁ 🙏
Feb 27, 2024coop yabedral.. nigd fikad yasfelgal keza transaction zmblek birr masgebatna maswetat new ...so 50k yabedral.
Feb 29, 2024ለምን ከማንም እከካም ድሃ ትበደራለህ... ከየትኛውም ሰው እንዳትበደር ምን ታረጋለህ መሰለህ.. 10 sim ታወጣና በእያንዳንዱ 10,000 ብር ትበደራለህ ከዛ በ100,000 አሪፍ ቢዝነስ ትጀምራለህ ከዛ መክፈል ወይም አለመክፈል ✌️ pic out
Feb 28, 2024