#business
ሰላም ብር mebeder ፈልጌ ነበር እና አዲስ አበባ ውስጥ በ ተመጣጣኝ ወለድ የሚያበድሩ tekuwamat ካሉ tekumugne aschekuay ነዉ.( + መስፈርታቸው ) ማንኛውም tkoma እና ሃሳብ እቀበላለሁ የምታውቁትን ሁሉ ንገሩኝ አመሰግናለሁ 🙏
Feb 27, 20241 engagements
ሰላም ብር mebeder ፈልጌ ነበር እና አዲስ አበባ ውስጥ በ ተመጣጣኝ ወለድ የሚያበድሩ tekuwamat ካሉ tekumugne aschekuay ነዉ.( + መስፈርታቸው ) ማንኛውም tkoma እና ሃሳብ እቀበላለሁ የምታውቁትን ሁሉ ንገሩኝ አመሰግናለሁ 🙏
Feb 27, 2024አነስተኛ ብድር ከሆነ እነ ቴሌብር አፖሎ ቻፓ ምናምን 10000 or15000max. ከፍ ያሐ ከፈለክ ግን አስቸኳይ የለም u have to be a member and save at least 25% of the loan amount u want. And u also need a collateral.
Feb 28, 2024