but medicine is much better if you want to join
Feb 28, 2024but medicine is much better if you want to join
Feb 28, 2024በቅድሚያ ለመስራት ወይም "ሚያበላ " ተብሮ ትምህርት/ስኪል አይመረጥም ትልቁ ችግር ሚጀምረው እዛ ላይ ነው :: 🔹በቅድሚያ ኢንትረስትህ ምንድነው ? 🔹በመቀጠል የትኛው ተቋም ብቁ አድርጎ ያወጣኛል ? 🔹በመሰለስ ደግሞ ምን ያህል አቅሙ አለኝ ትምህርቱን ለመቀበል በማንኛውም አይነት ኮንዲሽን ውስጥ ሆኜ? የሚሉትን በጥልቅ አስብባቸው ... የቱንም ያህል ዛሬ ላይ ተቀምጠህ ይህ ስራ ያበላል ብትባል እንዳታምን ምክንያቱም ያ ያበላል ያለህ ግለሰብ በራሱ ውቅር ተመርቶ "መብላት" ለሚባለው ስቴጅ ደርሶ ነውና ይህንን ምስኪን ምክር ሚለግስህ... ለዛውም እንዲህ ባልተረጋጋ ኢኮኖሚ ባላት ሀገር ላይ ሆነህ እንኳንስ የዛሬ 4 እና 7 አመቱን ልትወስን ይቅርና የዛሬ ወር ምን ሊፈጠር እንደሚችል ማወቅ ከባድ ነው ስለዚህ በያበላኛል ተመርተህ ጀምረኸው ስለመብላት ብቻ እያሰብክ 4 እና 7 አመት እስክትመለጥና እስክትመነምን ጨጏራህንም እስክትልጥ ድረስ አይንህንም እስኪሞጨሙጭ አጥንተህ ተመርቀህ ልክ ስራው አለም ላይ ልትገባ ስትል ፈፅሞ እንዳላሰብከው እንደነበር ስትገነዘብ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ትወድቃለህ አልፎም ያኔ የዛሬ 4 እና 7 አመት ማሰላሰል የነበረብህን ማሰላሰል ትጀምራለህ ስለዚህ ግዜው ሳይረፍድ አላማህን እና እቅድህን ከገንዘብ (የሚበላ) ውጪ አድርገህ አስብ ፕላን ንደፍ... እና በተጨማሪ ህክምና (ጤና ነክ) ሙያዎች በአብዛኛው ቋሚ እፎይ የሚያስብል ገቢ ለማግኘት ቢያንስ ተመርቀህ በሙያው ከ6-10 አመት ደም እስክትተፋ መጠግረር ብሎም በተለያዩ ሰርትፍክቶችና ማስተርሶች ማዳበር አለብህ :: ስለዚህ "ያበላል" የሚለውን ከጭንቅላትህ ፋቀው :: ብዙ ምሳሌ ላሳይህ እችላለሁ ግን የላይኛው ከበቂ በላይ ነው በእጄ ብሎ ለሚያነበው🙏🏾 መልካም ትምህርት(ልህቀት) ዘመን ይሁንልህ
Feb 28, 2024i'm a health student and i think ansthesia is better i know both departments
Feb 28, 2024Yefelekewn temar zoro zoro sira yelem behulum
Feb 28, 2024in my opinion pharmacy
Feb 28, 2024