OliveSloth81687.5
#personal
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናች ቤተሰቦቼ በህመም ምክናየት ለ5 ዓመት ያክል ፀበል ቦታ ነዉ ያሉት እኔ ሰርቼ በማገኛት ደሞዝ ነበር ማግዛቸዉ ሆኖም በጦርነቱ ምክናየት ከስራ ተሰናብቻለሁ፡፡ እኔም ቤተሰቦቼም አደጋ ላይ ነን አስቸኳይ ስራ ያስፈልገኛል አግዙኝ ማንኛዉም ስራ እሰራለሁ፡፡ ለጊዜዉ ምኖረዉ ባህር ዳር ነዉ
Feb 27, 20241 engagements