#education
3ተኛ ዓመት የግቢ ተማሪ ነኝ። የምማረው ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ነው። አሁን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ #Journalism departement እንድገባ ገፋፉኝ። ተሰጥዖ ነገርም አለኝ። ጥያቄ:- አሁን ያለሁበትን አቋርጬ journalist መማር ጤነኝነት ነውን...? በኔ ላይ ሊያመጣ የሚችለው ተፅዕኖስ ምንድነው ብላችሁ ታስባላችሁ.......? ግን journalism ኢትዮጲያ ውስጥ የሚያዋጣ እና ተፈላጊነት ያለው ነው......? የሀሳብ ዕርዳታችሁ ያስፈልገኛል። በቅንነት ሼር አርጉኝ።
Feb 27, 20247 engagements