Hey ሰዎች ምን መሰላቹ I'm 21M እና Gf አለቺኝ የምንኖረው ተራርቀን ነው እሷ ምትኖረው #አዲስአበባ ሲሆን እኔ ደግሞ #ሀዋሳ ነው እና ሁለታችንም ገና በህፃንነት ነው መዋደድ የጀመርነው የመጀመሪያዬ ናት እኔም የመጀመሪያዋ ነኝ ይሄ relation 4 ዓመት ሆኖታል ግን በአካል የተገናኘነው 3 ጊዜ ብቻ ነው ሁሌም በጣም ትናፍቀኛለች ግን Financially stable ስላልሆንኩ በተደጋጋሚ አንገናኝም እና አሁን በተደጋጋሚ "በጣም ናፍቀኸኛል ካልመጣህ'' እያለቺኝ ነው እጄ ያለኝ ደሞ 2k birr ብቻ ነው ግን ደሞ በጣምም ናፍቃኛለች በጣም ማለት ነው ምን ትመክሩኛላችሁ ልሂድ ወይስ ልቅር እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ? pls በቅንነት ሀሳባችሁን ስጡኝ አመሠግናለሁ 🙏
Feb 27, 2024Andande saseb ezi alem west important yehonew neger fikir becha new. Fikir kegna lefetari, fikir kefetari legna, fikir besew lij mekakel. Hidena agegnat, kebad 🤑 neger madregeh yefikreh melekiya lihon aychelm. Shiro beltachu teleyayu. Zare 2000 birru aleh nege laynoreh yechelal, lefikir gin yemikefel waga eske hiwot new. I wish you all the best, good luck!
Feb 28, 2024