ከሰዉ ጋ ተስማምቶ መኖር ከበደኝ😔 ከቅርብ ጓደኞቸ ጋ ተስማምቶ እና ተቀራርቦ መኖር ከበደኝ። የ university stu ነኝና ከብዙ ጋደኞቸ ከነበሩ ሰዎች ጋ አሁን ላይ ደስ የሚል relation የለኝም። የኔ ስህተት ነዉ ብየ ራሴን ስመረምር ስህተት አላገኝም, ደሞ የኔ ባይሆን ከብዙወች ጋ አልራራቅም ነበር😞 ብቻ life እየከበደችኝ ነዉ። በርግጥ ከፈጣሪየ ጋ ያለኝ relation የተቀራረበ ስለሆነ ብዙም አልከፋም በፈጣሪየ ደስተኛ ነኝ። ግን ከሰዎች ጋ ተግባብቸ bestfriend እንዲኖረኝ ፈልግ ነበር. ከቤተሰቦቸ የተራራቁ ሆኘ ነዉ እንጅ family ga በጣም ተወዳጅ ልጅ ነኝ። አሁን ላይ ግን ብቸኛ ነኝ😔 caffe,library,ke gibi siweta,... always alone. Any advice🙏
Feb 27, 2024U have a good company eko ur self . lalemedeber mokr giziawi sw nw abzagnaw eza migegnew lza
Feb 27, 2024