ahun gbi 3rd year negn ena mnm relationship kemanm jemre alawkm guadegnoche yihe neger mndnew fezezk mnamn yilugnal ena mn ladrg?
Feb 26, 2024ምንም አታድርግ ሁሉንም በግዜው ውብ አድርጎ ሰራው በላቸው... እነሱ እሽኮለሌ ብለው ኤግዚት ኤግዛማቸው ላይ ተጠቅልለው ሲረፈረፉ አንተ ሹልክ ብለህ ታመልጥና ከ7አመት በኃላ በአዲሱ ቤትህ ሰርግህን መልስ ትጠራቸዋለህ 😁😁😁
Feb 27, 2024