ኧረ ጎበዝ ሀሳባችሁ በጣም ያስፈልገኛል በቅርቡ ከ1 ወር በኋላ gratuate አረጋለሁ እናም ጥቁር skin color እና በጣም skinny ወይም ቀጫጫ የሆነ body type ነው ያለኝ እና ቀጫጫ ከመሆኔ በላይ እየጎዳኝ ያለው ነገር ጓደኞቸ የሚሉኝ ነገር ጎሚስታ ሄደህ ለምን አትነፋም፤ይሄን ጋሴ አላቆምም አልክ አ፤ኧረ አንተ ልጅ ምግብ ብላ፤ምግብ በማንኪያ ነው እንዴ ሚሰጡህ፤ልትሰበር እኮ ነው.... እያሉ አዛጉኝ🥺 እና እባካቹ ለጥቁር እና ቀጫጫ ለሆነ ሰው የሚስማማ በተለይ በምርቃቴ በደምብ ወፍራም የሚያስመስለኝን አለባበስ እና ከቆዳ colorኤ ጋ በደምብ የሚስማማ ሱፍ ልብስ reccomend አርጉኝ(ዋጋው አንፃራዊ በጣም luxury ያልሆነ)በተለይ addis ababa የት ቦታ ማግኘት እንደምችል ንገሩኝ please የምታውቁ እንዳታልፉኝ አመሰግናለሁ እግዜር ያክብርልኝ
Feb 26, 2024gym💪
Feb 27, 2024